133203 contract law/ non-performance/ default notice/ interest

አ ንድ ውል ሳይፈጸም በቀረ ጊዜ እንደውሉ አልተፈጸመልኝም የሚለው ተዋዋይ ወገን ሳይፈጸምልህ ቀርቷል በማለት ክርክር ለማቅረብ በቅድሚያ ውሉን ያልፈጸመው አካል ግዴታውን እንዲፈጸምለት ለማድረግ አስቀድሞ ማስጠንቀቂያ ሊሰጠው የሚገባ ስለመሆኑና በዚህ መሰረት ማስጠንቀቂያ መስጠቱ ወለድ የሚሰላበትን ጊዜ በመወሰን ረገድ ጠቀሜታ ያለው ስለመሆኑ፣ የፍ/ህ/ቁ. 1772

Download Cassation Decision