137262 criminal law/ rape/ sentencing guideline/sentencing

በ ወንጀል ህግ አንቀጽ 620/3/ ስር የጥፋተኝነት ውሳኔ ለመስጠት በግል ተበዳይ ላይ ከባድ የአካል ወይም የአይምሮ ጉዳት ወይም ሞት የደረሰ መሆኑ ሊረጋገጥ የሚገባ ስለመሆኑ እና አንድ የወንጀል ክስ የወ/ህ/አንቀጽ ቁጥር 620/2/መ/ መሰረት በማድረግ በቀረበበት ሁኔታ ፍ/ቤቶች የጥፋተኝነት ውሳኔ ሲሰጡ የክስ መሰረት የሆነውን አንቀጽ ወደ አንቀጽ ቁጥር 620/3 በመቀየር ውሳኔ ለመስጠት የማይችሉ ስለመሆኑ፣ የወንጀል አፈጻጸሙ አፀያፊነት ከወንጀል ፈጻሚው ድርጊት ከተረጋገጠና በቅጣት አወሳሰን መመሪያው በወጣው ደረጃ መሰረት ቅጣቱ ቢወሰን የወንጀል ህጉን የቅጣት አላማና ግብ የሚያሳካ የማይሆንበት ሁኔታ ሲኖር ቅጣቱን ከቅጣት አወሳሰን መመሪያ ውጪ መወሰን የሚቻል ስለመሆኑ፣ የወ/ህ/ቁ. 620/2/ መ፣ 620/3/ እና የወ/ስ/ስ/ህ/ቁ. 113/2/ የወ/ህ/ቅ/አ/መ/ቁ.2/2006 27/1/ እና 4/9/ የወ/ህ/ቁ. 539/1/2//ሀ/፣ የወ/ህ ቁ. 82

Download Cassation Decision