40921 labor dispute/ priority of creditors/

Download Cassation Decision

በአሰሪያቸው ላይ ክስ አቅርበው ያስፈረዱ ሠራተኞች የአሰሪውን ንብረት በዋስትና ከያዙ ባለገንዘቦች ይልቅ የቅድሚያ ክፍያ መብት ያላቸው ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 377/96 አንቀጽ 167 አዋጅ ቁ. 97/9ዐ አንቀጽ 3 የፍ/ብ/ህ/ቁ. አንቀጽ 2857(1) አዋጅ ቁ. 186/94 አንቀጽ 8ዐ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ህገ- መንግስት አንቀፅ 13(2)