41526 civil procedure /cassation procedure/ fact and law

አቤቱታ የቀረበበት ጉዳይ ከማስረጃ ምዘና ጋር የተያያዘና የፍሬ ነገር ክርክር ላይ ያተኮረ እንደሆነ በሰበር ችሎት ሊስተናገድ የማይችል ስለመሆኑ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ህገ-መንግስት አንቀፅ 8ዐ(3), አዋጅ ቁ. 25/88 አንቀፅ 1ዐ

Download Cassation Decision