46412 criminal law/ sexual outrage against minors/ juvenile offender

ከ13 ዓመት እስከ 18 ዓመት ድረስ ባለው የዕድሜ ክልል ውስጥ ከሚገኝ ሰው ጋር የግብረ ሥጋ ግንኙነት መፈፀም የወንጀል ተጠያቂነት የሚያስከትል ስለመሆኑ ድርጊቱን የፈፀመው ሠው ዕድሜ በዚሁ የእድሜ ክልል መገኘት የወንጀል ተጠያቂነቱን የማያስቀር ስለመሆኑ

Download Cassation Decision