የአክስዮን ማህበር ወይም የኩባንያ ሥራ አስኪያጅ የሆነ ሰው ድርጅቱ የሚያዝበት ገንዘብ እንደሌለው እያወቀ በድርጅቱ ስም በሚያወጣው/ በሚሰጠው/ ቼክ በኃላፊነት ሊያስጠይቀው የሚችል ስለመሆኑ የኩባንያ ሥራ አስኪያጅ በንግድ ህጉ የተመለከቱትን ድንጋጌዎች ወይም የኩባንያውን መተዳደሪያ ደንብ በመጣስ መስራቱ የተረጋገጠ እንደሆነ ከድርጅቱ ጋር በአንድነት ወይም እንደነገሩ ሁኔታ በተናጠል ሊጠየቅ ስለመቻሉ

Download Cassation Decision