58258 contract law/ non performance/ penalty/ interest

ተዋዋይ ወገኖች ውል ባለመፈፀሙ አንዳቸው ለሌላቸው መቀጮ /ገደብ/ እንዲከፈል በማለት የሚደርሱበት ስምምነት ተፈፃሚ መደረግ ያለበት ስለመሆኑ በውል በተወሰነ የገንዘብ ቅጣት ላይ የሚታሰብ የወለድ ክፍያ አግባብነት የሌለው ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1891, 1892/1/, 1889

Download Cassation Decision