61227 civil procedure/ banking law/ foreclosure/ auditing

ፍ/ቤቶች በባንክ ለተሰጠ ብድር መያዣነት የተሰጠ ንብረትን በአዋጅ ቁ. 97/90 ባንኩ ሲረከበው በብድሩ ገንዘብ እና በንብረቱ ወቅታዊ የዋጋ ግምት መካከል ያለውን ልዩነት ማስላት አስፈላጊ መሆኑን ባመኑ ጊዜ ይህንን ለማድረግ ልዩ የሂሳብ አዋቂ (expert witness) በመመደብ ለጉዳዩ እልባት ሊሰጡ የሚገባ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 136/1//2/

Download Cassation Decision