62332 criminal law/ transport regulation/ extenuating circumstances/ repentance

በወንጀል ድርጊት በሌላ ሰው ላይ ጉዳት ያደረሰ ሰው ከጉዳቱ በኋላ ተጐጂውን ወደ ህክምና ቦታ የወሰደው መሆኑ ብቻ በድርጊቱ የተፀፀተ መሆኑን ያሳያል በሚል ቅጣትን ከመነሻው በታች በመወረድ ቀልሎ እንዲወሰን ለማድረግ የሚያስችል ስላለመሆኑ የወንጀል ህግ ቁ. 543/3/, 59/1/, 575/2/, 82/1/ የትራንስፖርት ማሻሻያ ደንብ ቁ. 279/56 አንቀጽ 35

Download Cassation Decision