76976 custom duty law/ vehiecle/ ownership/ criminal law/ confisication/ fine

የተሽከርካሪ ባለቤት የሆነ ሰው በተሽከርካሪው የተፈፀመ የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ህግን የመጣስ ወንጀል ከራሱ እውቀት ወይም ፈቃድ ወጪ መሆኑን ማስረዳት የቻለ እንደሆነ የተፈፀመው ወንጀል ክብደት እየታየ የገንዘብ መቀጮ ከፍሎ ተሽከርካሪው ሊለቀቅለት (ላይወረስ) የሚችል ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁ.622/2001 አንቀጽ 109(1) የገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን መመሪያ ቁ.50/2003 አንቀጽ 6(2)

Download Cassation Decision