83425 civil procedure/ jurisdiction/ private pension/ cassation/ constitution

የግል ድርጅት ሠራተኞች የጡረታ መብት ጥያቄ ጋር በተያያዘ የሚቀርብ ክርክርን ለማየት ስልጣን ያለው አካል የግል ድርጅት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ስለመሆኑ፣  የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ችሎት በህግ የዳኝነት ስልጣን የተሰጣቸው አካላት የቀረበላቸውን ጉዳይ በህጉ አግባብ ያስተናገዱና ውሣኔ የሰጡ መሆኑን የማረጋገጥና የመቆጣጣር ኃላፊነትና ስልጣን ያለው ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ.9,231 አዋጅ ቁ. 25/88 አንቀጽ 10(22) አዋጅ ቁ. 454/97 አንቀጽ 2(1) የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 80(3)(ሀ) አዋጅ ቁ. 377/96 አንቀጽ 142, 147 አዋጅ ቁ. 345/95 አዋጅ ቁ. 209/55 አዋጅ ቁ. 715/2003

Download Cassation Decision