Search laws, cases

 
 
 
 • 101552 Family law Divorce Indemnities upon divorce

  Family law

  Divorce

  Indeminties upon divorce

  ...
 • 102652 family law/ divorce/ company shares/ partition of shares

  በጋብቻ ጊዜ የተፈራ የባልና ሚስት የጋራ የሆነ የአክስዮን ድርሻ በፍቺ ጊዜ በአይነት ሊከፋፈል የሚችል ስለመሆኑ፣

   

  የተሻሻለው የቤተሰብ ህግ አንቀፅ  91 እና 92

  ...

 • 103781 Family law interdiction divorce

  በፍርድ የተከለለከለ ሰው የፍቺ ጥያቄ ስለሚያቀርብበት አግባብ

   

  የሰ/መ/ቁ. 103781 ቀን መጋቢት 17/2007 ዓ.ም

  ዳኞች፡- አልማው ወሌ

  109731 Family law Divorce Divorce based on mutual agreement Power of court

  Family law

  Divorce

  Divorce based on mutual agreement

  ...
 • 20938 family law/ Divorce

   

  ስለ ጋብቻ መፍረስ

  Cassation 20938

 • 23021 family law/ divorce/ possession of status

  family law

  divorce

  possession of status

  በፍቺ ጋብቻ ከፈረሰ በኋላ የቀድሞ ተጋቢዎች እንደ ገና አብሮ መኖር የትዳር ሁኔታ መኖሩን የሚያስገነዝብ ከሆነ ጋብቻ መፈፀሙን የህግ ግምት መውሰድ የሚቻል ስለመሆኑ

  የተሻሻለው የቤተሰብ ህግ አንቀፅ 96 እና 97(1)

  Cassation Decision no. 23021

 • 23493 family law/ dissolution of marriage/ divorce/ death of spouses

  family law

  dissolution of marriage

  divorce

  death of spouses

  በፍርድ ቤት ያልፈረሰ በጋብቻ ላይ ጋብቻ በፈፃሚው ሞት ምክንያት የፈረሰ እንደሆነ የሟች ባለቤቶችን እኩል የጡረታ አበል የመከፈል መብት የሚሰጥ ስለመሆኑ

  Cassation Decision no. 23493

 • 24625 family law/ divorce/ death of spouse

  በህግ ፊት ያልፈረሰ በጋብቻ ላይ ጋብቻ በፈፃሚው ሞት ምክንያት የፈረሰ እንደሆነ የጋራ ሀብትን ሁለቱ ባለቤቶች ግማሹን ለሁለት ቀሪውን ግማሽ ልጆች የሚካፈሉ ስለመሆኑ

  Cassation Decision no. 24625

 • 31891 family law/ separation/ divorce

  Cassation Decision no. 31891

 • 88275 family law/ divorce/ partition of property/ priority to purchase

  የባልና ሚስት ጋብቻ ፈርሶ የጋራ የሆነ ንብረት  ክፍፍል በሚፈፀምበት ጊዜ በፍ/ሕጉ ላይ የተቀመጡት በቅድሚያ የመግዛት መብት ድንጋጌዎች ተፈፃሚነት የሌላቸው ስለመሆኑ

   

  የፍ/ሕ.ቁ. 1386፣1388፣1391፣1392፣1393፣(1)፣1397

  ...

 • 102662 family law/ divorce/ common property/ period of limitation

  ጋብቻ በሁኔታ ፈርሷል ሊባልባቸው ስለሚችሉባቸው ሁኔታዎች ጋብቻ በሁኔታ ፈርሷል ተብሎ ከሚታሰብበት ጊዜ አንስቶ በአስር ዓመት ጊዜ ውስጥ የንብረት ክፍፍል ጥያቄ ካልቀረበ በይርጋ የሚታገድ ስለመሆኑ

   

  የሰ/መ/ቁ.102662

  የካቲት 15 ቀን 2008 ዓ/ም

  ዳኞች፡-አልማው ወሌ ዓሊ መሐመድ ተኽሊት ይመሰል እንዳሻው አዳነ ቀነዓ ቂጣታ

  አመልካች፡- ወ/ሮ አልማዝ ለሼ- ጠበቃ ኤርሚያስ ደስታ ቀረቡ፡፡ ተጠሪ፡- አቶ በቀለ በላቸው- ወኪል 

  ...
 • 22930 family law/ divorce/ debt of spouses

  ባልና ሚስት በፍቺ ከተለያዩና የንብረት ክፍፍል ከተደረገ በኋላ ከአንደኛው ተጋቢ የግል ተግባር የሚመነጭ ዕዳ አፈፃፀም የተጠየቀው /የቀረበው/ ከፍቺ በኋላ እስከሆነ ድረስ ለዕዳው ምክንያት ከሆነው ተጋቢ ብቻ የሚጠየቅ ስለመሆኑ

  Cassation Decision no. 22930

 • 38745 civil procedure/ res judicata/ family law/ divorce

  ቀደም ብሎ የተሰጠን የፍች ውሣኔ ወደጐን በመተው አዲስ የተደረገን ጋብቻ ህገ ወጥ ነው ማለት የማይቻል ስለመሆኑ

  Download Cassation Decision

 • 40781 family law/ conclusion of marriage/ divorce

  ጋብቻ በሁለት የተለያዩ ሥርዓቶች የተፈፀመ ቢሆንም አንድ ጊዜ በህግ አግባብ የተደረገ ፍቺ በቂና ሙሉ ህጋዊ ውጤት የሚያስከትል ስለመሆኑ የተሻሻለው የቤተሰብ ህግ አንቀፅ 75(ሐ)

  Download Cassation Decision

 • 47201 family law/ contract of marriage/ divorce

  የጋብቻ ውል አስገዳጅ የህግ ድንጋጌን እስካልተቃረነ ድረስ በፍቺ ምክንያት የሚከተለውን የተጋቢዎች የንብረት ክፍፍል እልባት በመስጠት ረገድ ተፈፃሚ ሊሆን የሚገባ ስለመሆኑ የተሻሻለው የቤተሰብ ህግ አዋጅ ቁ. 213/92 አንቀጽ 42, 47, 73, 44

  Download Cassation Decision

 • 61788 family law/ divorce/ common property/ manner of partition

  ባልና ሚስት በፍቺ ወቅት የጋራ ንብረታቸውን ለመካፈል ስምምነት ላይ ያልደረሱ ከሆነና ንብረቱ በአይነት ሊካፈል የማይችል እንደሆነ ንብረቱ ተሸጦ የተገኘውን ዋጋ እኩል እንዲካፈሉ መደረግ ያለበት እንጂ በእጣ እንዲካፈሉ ሊወሰን የሚችልበት የህግ አግባብ የሌለ ስለመሆኑ የተሻሻለው የቤተሰብ ህግ አዋጅ ቁ. 213/92 አንቀጽ 103/1/

  Download Cassation Decision

 • 67924 family law/ divorce/ long separation

  በጋብቻ ተሳስረው የነበሩ ሰዎች ግንኙነታቸው እስካልተቋረጠ ድረስ ለረጅም ጊዜ ተለያይተው በመኖራቸው ብቻ በመካከላቸው ያለው የትዳር ግንኙነት ፈርሷል ለማለት የማይቻል ስለመሆኑ፣

  Download Cassation Decision

 • 69657 family law/ divorce/ divorce by agreement/ ratification by court/ oromia family law

  የጋብቻ ፍቺ ውጤት በስምምነት በሚያልቅበት ወይም በሽማግሌዎች ወይም በባለሞያዎች በሚወሰንበት ጊዜ ውሣኔው ተፈፃሚነት የሚኖረው ለፍ/ቤት ቀርቦ ተቀባይነትን ሲያገኝ ብቻ ስለመሆኑ ፍቺን እና የፍቺን ውጤት በተመለከተ ውሣኔ የመስጠትና የማፅደቅ ስልጣን የፍ/ቤት ብቻ ስለመሆኑ፣ የተሻሻለው የቤተሰብ ህግ አዋጅ ቁ.213/92 አንቀፅ 83(3), 117 የኦሮሚያ ብ/ክ/መ/የቤተሰብ ህግ አዋጅ ቁ.69/95 እና አዋጅ ቁ.83/96 አንቀፅ 110(5)

  Download Cassation Decision

 • 72420 family law/ constitution/ sharia court/ divorce/ consent of parties/ jurisdiction

  ከባልና ሚስት ጋብቻና ፍቺ ጉዳይ ጋር በተገናኘ የቀረበን ጉዳይ ስልጣን ያለውና ተከራካሪዎቹ ለመዳኘት ፈቃዳቸውን የገለፁለት የሽሪአ ፍ/ቤት ለመዳኘት ፈቃደኛ አለመሆኑን በመግለጽ መዝገቡን የዘጋው እንደሆነ መደበኛ ፍ/ቤት ጉዳዩን ማስተናገድ የሚገባው ስለመሆኑ፣ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. አንቀጽ 37(1), 34(5), 78(5),

  Download Cassation Decision

 • 74376 family law/ divorce by agreement/ agreement on effect of divorce/

  ፍቺን በስምምነት ለመፈፀም ለፍ/ቤት አቤቱታ ያቀረቡ ባል እና ሚስት የፍቺ ውጤትን በተመለከተ ያደረጉትን ስምምነት ፍ/ቤት ለህግና ለሞራል የማይቃረን መሆኑን በማረጋገጥ ያፀደቀው እንደሆነ ስምምነቱ ተፈፃሚ መደረግ ያለበት ስለመሆኑ፣ የተሻሻለው የፌዴራል የቤተሰብ ህግ አንቀጽ 80,83(3) የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 277(2)

  Download Cassation Decision

Page 1 of 2

 
 
 

Google Ad