Search laws, cases

 
 
 
 • 46606 family law/ common property/ condominium house

  የኮንዶሚንየም ቤት ለማግኘት የተደረገ ምዝገባ ከጋብቻ በፊት ቢሆንም ዕጣ የወጣው ጋብቻ ፀንቶ ባለበት ጊዜ ከሆነ ተጋቢዎቹ የመካፈል መብት የሚያገኙ ስለመሆኑ Download Cassation Decision

 • 46613 family law/ irregular union/ proof of relationship

  በአንድ ወንድና በአንዲት ሴት መካከል እንደ ባልና ሚስት አብሮ የመኖር ሁኔታ ስለመኖሩ ለማስረዳት የሚችሉት በግንኙነቱ ውስጥ ያሉት ሰዎች ብቻ ናቸው ለማለት የሚያስችል የሕግ መሰረት የሌለ ስለመሆኑ የተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ አንቀጽ 98,99,106

  Download Cassation Decision

 • 47201 family law/ contract of marriage/ divorce

  የጋብቻ ውል አስገዳጅ የህግ ድንጋጌን እስካልተቃረነ ድረስ በፍቺ ምክንያት የሚከተለውን የተጋቢዎች የንብረት ክፍፍል እልባት በመስጠት ረገድ ተፈፃሚ ሊሆን የሚገባ ስለመሆኑ የተሻሻለው የቤተሰብ ህግ አዋጅ ቁ. 213/92 አንቀጽ 42, 47, 73, 44

  Download Cassation Decision

 • 49171 family law/ common property/

  በሁለት የተለያዩ ከተሞች የሚገኙ ቤቶች የጋብቻ ፍቺን ተከትሎ ለባልና ሚስት ሊከፋፈሉ የሚችሉበት አግባብ

  Download Cassation Decision

 • 50489 family law/ bigamy/ common property/ partition of common property

  ባል ሁለት ሚስቶችን በአንድ ጊዜ አግብቶ የሚኖር በሆነ ጊዜ በመካከላቸው የሚፈራ ንብረት ለተጋቢዎቹ ሊከፋፈል የሚችልበት አግባብ ሚስቶች ጋብቻ እንደተፈፀመ ከሚቆጠርበት ጊዜ ጀምሮ ከባል ጋር ያፈሩትን ሀብት ብቻ መካፈል ስለመቻላቸው

  Download Cassation Decision

 • 50580 family law/ irregular union/ proof of irregular union/ effect of irregular union

  ጋብቻ ሳይኖር እንደ ባልና ሚስት መኖርን ማስረዳት የሚቻልበት አግባብና ይሄው ግንኙነት በህግ ጥበቃ ያለው ነው ለማለት የሚቻልበት ሁኔታ ጋብቻ ሳይኖር እንደ ባልና ሚስት አብሮ የመኖር ግንኙነት በንብረት ረገድ ውጤት ሊያስከትል የሚችለው ግንኙነቱ ሦስት ዓመት እና ከዚያ በላይ ለሆነ ጊዜ የፀና ከሆነና በዚሁ ጊዜም የተፈራ ንብረት ያለ እንደሆነ ስለመሆኑ

  Download Cassation Decision

 • 51295 family law/ common property/ sale of immovable property/ nullity/ period of limitation

  በባልና ሚስት የጋራ ንብረት ላይ የተደረገ የሽያጭ ውል በሕጉ በተመለከተው የጊዜ ገደብ ውስጥ አለመፍረሱ ስለሚያስከትለው ውጤት

  Download Cassation Decision

 • 51893 family law/ property law/ common property/ condominium houses

  ከኮንዶሚኒየም ቤት ባለቤትነት ጋር በተያያዘ ከጋብቻ በፊት በአንደኛ ተጋቢ በተደረገ ምዝገባ የተነሣ የቤት ዕጣው የወጣው ብሎም የቤት ሽያጭ ውል የተደረገው በጋብቻ ወቅት መሆኑ በተረጋገጠ ጊዜ ለቤቱ መገኘት ምክንያት የሆነው ተጋቢ ቤቱ የግል መሆን አለበት በሚል የሚያቀርበው ክርክር ተቀባይነት የሌለው ስለመሆኑ የተሻሻለው የቤተሰብ ህግ አንቀፅ 62(2)

  Download Cassation Decision

 • 52569 family law/ public pension/ interruption of pension payment

  ባል/ሚስት በጡረታ መልክ የሚያገኘውን ክፍያ ሌላ ባል/ሚስት ባገባ ጊዜ የሚቋረጥ ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 209/55 አንቀጽ 21 አዋጅ ቁ. 345/95 አንቀጽ 35/2/

  Download Cassation Decision

 • 52691 family law/ adoption/ nullity of adoption contract

  የጉዲፈቻ ውል እንዲፈርስ ሊደረግ የሚችልበት አግባብ የተሻሻለው የቤተሰብ ህግ አንቀፅ 195(1) (2)

  Download Cassation Decision

 • 53663 family law/ irregular union/ property law/ usufruct

  ከጋብቻ ውጭ እንደባልና ሚስት የሚኖሩ ሰዎች ግንኙነታቸው በንብረት ረገድ ያለውን ውጤት በተመለከተ በውል ሊወሰኑ ስለመቻላቸው በማይንቀሳቀስ ንብረት ላይ ያለ አላባ የመጠቀም መብት ጥቅም ተቀባዩ ሲሞት የሚቋረጥና ለወራሾቹ የማይተላለፍ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1731, 1322/1/

  Download Cassation Decision

 • 53814 family law/ common property/ immovable property/ improvements on property

  ከጋብቻ በፊት አንደኛው ተጋቢ የግል መኖሪያ ቤት ኖሮት ከጋብቻ በኋላ ሌሎች ተጨማሪ ቤቶችና ግንባታዎች ተካሂደዋል በሚል ከጋብቻ በፊት በስሙ ተመዝግቦ የሚገኘው ቤት በጨረታ ተሸጦ ለተጋቢዎቹ እንዲካፈል በሚል የሚሰጥ ውሣኔ አግባብነት የሌለው ስለመሆኑ

  Download Cassation Decision

 • 54024 family law/ filliation/paternity/ legal presumption/ birth in wedlock

  በጋብቻ ውስጥ የሚወለድ ልጅ አባት ባል እንደሆነ የህግ ግምት ሊወሰድ የሚችልበት አግባብ የዚህ የህግ ግምት የሚቋቋምበት አግባብ እና እንደ ማስረጃ ተወስዶ በፍ/ቤት እውቅና ሊያገኝ የሚገባ ስለመሆኑ የተሻሻለው የቤተሰብ ህግ አዋጅ ቁ. 213/92 አንቀጽ 126, 143

  Download Cassation Decision

 • 54129 family law/ minors/ tutorship/ sale of immovable property

  አካለ መጠን ያልደረሰ ልጅ ሞግዚት የልጁ ንብረት የሆነን የማይንቀሳቀስ ንብረት በሽያጭ ለ3ኛ ወገን ለማስተላለፍ በህግ ስልጣን ያልተሰጠው ስለመሆኑ

  Download Cassation Decision

 • 54258 family law/ proof of marriage/ certificate of marriage/ registration before officer civil status

  የጋብቻ መኖርን አስመልክቶ ቀዳሚና ዋናው ማስረጃ የጋብቻ ምስክር ወረቀት ስለመሆኑ በማንኛውም ሥርዓት የተፈፀመ ጋብቻ በክብር መዝገብ ሹም ፊት ቀርቦ ሊመዘገብ የሚችልና በዚህ መልኩ የሚገኘው ሰነድ የጋብቻ መኖርን ለማረጋገጥ ብቃት ያለው ስለመሆኑ በዚሀ መልኩ በክብር መዝገብ ሹም ፊት የተመዘገበ ጋብቻ ውጤት አለው ለማለት የሚቻለው ምዝገባው ከተከናወነበት ጊዜ ጀምሮ ሳይሆን የጋብቻው ሥርዓት ከተፈፀመበት ዕለት አንስቶ ስለመሆኑ Download Cassation Decision

 • 54827 family law/ minors/ tutorship/ sale of immovable property

  አካለ መጠን ያልደረሰ ሰው ሞግዚት የልጁ ሀብት የሆነን የማይንቀሳቀስ ንብረት ያለ ፍርድ ቤት ፈቃድ ለመሸጥ የማይችል ስለመሆኑ የኦ/ብ/ክ/መ/ የቤተሰብ ህግ አዋጅ ቁ. 69/95 አዋጅ ቁ. 83/96 አንቀጽ 294, 316 የተሻሻለው የፌዴራል የቤተሰብ ህግ አዋጅ ቁ. 213/92 አንቀጽ 277/1/, 292

  Download Cassation Decision

 • 56157 family law/ conditions of marriage/ contract of marriage

  የጋብቻ ውል በአግባቡ ተደርጓል ሊባል የሚችልበት አግባብ የጋብቻ ውል በሚል በተጋቢዎች መካከል የሚደረግ ስምምነት ከነሙሉ ይዘቱ ሊታይና ተፈፃሚ ሊደረግ የሚገባ ስለመሆኑ

  Download Cassation Decision

 • 56184 family law/ debt of spouses/ separation/ income

  በትዳር ወቅት የተወሰደ /በአንደኛው ተጋቢ/ ብድር ለትዳር ጥቅም እንደዋለ የሚገመት ስለመሆኑና ከዚህ በተቃራኒ የሚከራከር ተጋቢ ገንዘቡ ለትዳር ጥቅም ያልዋለ መሆኑን የማስረዳት ግዴታ ያለበት ስለመሆኑ ደመወዝ የተጋቢዎች የጋራ ሃብት ነው በሚል ሊወሰድ የሚችለው ተጋቢዎቹ በጋብቻ ባሉበት ወቅት የትዳርን ወጪ ከመሸፈን አኳያ መሆን ያለበት ስለመሆኑ ተጋቢዎች ከህጋዊ ፍቺ በፊት ተለያይተው በቆዩባቸው ግዜያት በግል ያገኙት ደመወዝ የጋራ ነው ለማለት የሚቻል ስላለመሆኑ በጋብቻ ወቅት የተወሰደና በፍቺ ወቅት ተከፍሎ ያላለቀ ዕዳ እንደ የጋራ ዕዳ የሚወሰድ ስለመሆኑ

  Download Cassation Decision

 • 57607 family law/ filliation/ paternity

  በጋብቻ ውስጥ የተወለድኩ በመሆኔ ልጅነቴ እንዲረጋገጥልኝ በሚል የሚቀርብ አቤቱታ ህጋዊ መሰረት ያለውና ፍ/ቤቶችም ተቀብለው በፍሬ ነገር ረገድ ሊጣሩ የሚገቡትን በማጣራት መወሰን ያለባቸው ስለመሆኑ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 37/1/

  Download Cassation Decision

 • 59539 family law/ death of spouse/ common property/ period of limitation

  ከጋብቻ በሞት መፍረስ ጋር በተገናኘ የሚቀርብ የጋራ ንብረት ክፍፍል ጥያቄ ላይ ተፈፃሚ የሚሆነው ይርጋ መቆጠር የሚጀምረው ጋብቻው ከፈረሰበት ዕለት አንስቶ እንጂ ወራሽነት ከተረጋገጠበት ቀን ጀምሮ ስላለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1846, 826/1/

  Download Cassation Decision

 
 
 

Google Ad