41116 contract law / voidable contract/ reinstatement of parties

ፈራሽ የሆነን የስጦታ ውል ተከትለው የተሰሩ ስራዎችን ቀሪ ማድረግና ተዋዋዬችን ወደነበሩበት ቦታ መመለስ የሚቻለው በቅን ልቦና የተዋዋለ 3ኛ ወገን መብትን የማይጐዳ በሆነ ጊዜ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1815 1816 1817

Download Cassation Decision