82091 labor dispute/ termination of contract of employment/ absence from work/ duty to assign job

አሠሪ ሠራተኛውን እንደ ሠራተኛ በመቀበል የሚሰራውን ሥራ ባልሰጠበት ሁኔታ ሠራተኛውን ከሥራ ገበታው ቀርቷል በሚል ያለ ማስጠንቀቂያ ለማሰናበት የማይችል ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁ. 377/96 አንቀጽ 27(1) ለ

Download Cassation Decision