186348 property law-possession-possessory action

የሁከት ይወገድልኝ ክስ የቀረበለት ፍርድ ቤት ሁከት የተፈጠረ መሆን ያለመሆኑን አጣርቶ በመወሰን ረገድ ሁከት ተፈጠረ በተባለበት ወቅት ንብረቱ በቀጥታ ወይም በተዘዋዋሪ መንገድ በከሳሽ ይዞታ ስር የነበረ መሆን አለመሆኑን እና ተከሳሽ በክሱ የተጠቀሰዉን ተግባር ለመፈጸም የሚያስችል መብት ያለዉ መሆን ያለመሆኑን እንጂ ከዚህ በላይ በመሄድ በዉርስ እና በይዞታ ባለቤትነት ላይ ተመስርቶ መወስን ተገቢነት የሌለው ስለመሆኑ የፍትሐ ብሔር ህግ አንቀጽ 1140፣ 1149 (1) እና 1149 (3)

Download