48358 contract law/ contract of rent/ turn over tax

ከኪራይ ውል ጋር በተያያዘ ተከራይ የሆነ ወገን የተርን ኦቨር ታክስ የመክፈል ግዴታ በህግ የተጣለበት እንደሆነ አከራይ የሆነው ወገን ይህንኑ ክፍያ ለመፈፀም ይቻል ዘንድ ተከራዩን ለመጠየቅ ስለመቻሉ አዋጅ ቁ. 308/95 አንቀፅ 2(3 5 7 8 9 12),6

Download Cassation Decision