59711 tax law / tax appeal/ tax appeal commission

በግብር ይግባኝ ሰሚ ጉባኤ ውሣኔ ቅሬታ ያለው ግብር ከፋይ ይግባኙን ስልጣን ባለው ፍርድ ቤት ለማቅረብ የሚችለው በጉባኤው የተወሰነበትን ግብር ይግባኝ ሙሉ በሙሉ ሲከፍል ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 286/94 አንቀጽ 112/4/ አዋጅ ቁ. 285/94 አንቀጽ 43/4/

Download Cassation Decision