24643 extra contractual liability/ strict liability/ cars/ transfer of title of automobiles

መኪና ወይም ባለሞተር ተሽከርካሪ ልዩ የምዝገባና የባለሀብትነት ስም ዝውውር የሚያስፈልገው ግዙፍነት ያለው ተንቀሳቃሽ ንብረት ስለመሆኑ የባለሞተር ተሽከርካሪ ባለቤትነት /ባለሃብትነት/ ወደ ሌላ ሰው ተላልፏል ሊባል የሚችልበት አግባብ መኪኖች እና ባለሞተር ተሽከርካሪዎች ከውል ውጪ በሆነ ግንኙነት ለሚያደርሱት ጉዳት በኃላፊነት ስለሚጠየቀው ወገን የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1186/1/ /2/, 2081/1/, 2082/2/, 2083/1/, 2267/2/, 2324/1/ አዋጅ ቁ. 256/60 አንቀጽ 6 አዋጅ ቁ. 468/97 አንቀጽ 21 ደንብ ቁ. 360/61 አንቀጽ 6 7/1/ /3/, 8, 11/1/ /2/, 42-45

Download Cassation Decision