83169 civil procedure/ jurisdiction/ counter claim/ splitting of claim

በአንድ ጉዳይ ተከሣሽ የሆነ ወገን የተከሣሽ ከሣሽነት ክስ ካቀረበ ፍ/ቤቱ ከቀረቡት ክሶች መካከል በሥረ-ነገር ስልጣኑ ሥር ያሉትን መርጦ ለማየትና ከሥረ-ነገር ስልጣኑ በላይ የሆነውን ጉዳይ ስልጣን ላለው ፍ/ቤት ይቅረብ በማለት የከሣሽን ክስና የተከሣሽን የተከሣሽ ከሣሽነት ክስ ተነጣጥለው እንዲታዩ በማድረግ የሚሰጠው ትዕዛዝ ተገቢ ስላለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 30(1)¸324(1) (ሀ),215(2)¸17(3)

Download Cassation Decision