112032 Custom Duties law Constitution Criminal law Retro-activity of law

Custom Duties law

Constitution

Criminal law

Retro-activity of law

Custom duties proclamation no. 22(2)

New criminal code art 6

FDRE constitution art. 22(2)

አንድ ተከሻሽ የጉሙሩክ አዋጅን በመተላለፍ በፈፀመው ድርጊት ጥፋቱ የመጨረሻ ውሳኔ አስከላገኘ ድረስ  ሥራ ላይ ከነበረው የጉሙሩክ አዋጅ ይልቅ አዲሱ የጉሙሩክ አዋጅ ለተከሳሽ ቅጣትን የሚያቀል በሚሆን ጊዜ ፍርድ ቤቱ ለተከሳሹ  የተሻለው ህግ ተፈፃሚ እንዲሆን ማድረግ ያለበት ስለመሆኑ

የኢፌድሬ ህገመንግስት  አንቀጽ 22 /2/ ፣የወ/ህ/ቁ/ 6 

የጉሙሩክ አዋጅ ቁጥር 622/2001፣ አዲሱ የጉሙሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2007 

 

112032