114398 contract law/ defect in consent/

በተዋዋይ ወገኖች መካከል የተደረገ ውል የፍቃድ ጉድለት ስለመኖሩ ማሳያ ሊሆኑ ከሚችሉ ጉዳዮች ውስጥ ከተዋዋይ ወገኖች በአንዱ ውልን ለማፍረስ የሚያስችል ጉዳይ መኖሩን ማሳየት ሲቻል ስለመሆኑ፣ የፍ/ሕ/ቁ. 1696፣1710/2/

Download Cassation Decision