104637 criminal law/intention/ concurrence

ወንጀል አድራጊው የመጀመሪያውን የጥፋት ዓላማውን ከግብ ለማድረስ ሲል መሰረታዊ ከሆነው ወንጀል በኋላ አከታትሎ ያደረገው ድርጊት ከቀድሞ ሃሳቡና ሊደርስበት ካቀደው ግብ ጋር የተያያዘ ሆኖ ሲገኝ በዋናው ወንጀል ስር መጠቃለል የሚገባው ስለመሆኑ ፣ የወ/ሕ/ቁ. 61/3/

Download Cassation Decision