122766 criminal law/sentencing/ sentencing guideline

ፍርድ ቤቶች በተከሳሽ ላይ የሚጣለው ቅጣት ከወንጀል አፈጻጸሙ ሆነ ባህሪዉ እንዲሁም ከተፈፀመው ወንጀል ክብደት አንፃር ፍትሃዊ ውሳኔ ለመስጠት በቅጣት አወሳሰን መመሪያዉ መሠረት ለመወሰን የማያስችል ሆኖ በተገኘ ጊዜ በቅጣት አወሳሰን መመሪያው መሰረት ምክንያቱን በማስቀመጥ በመመሪያው ከተቀመጠው በተለየ መልኩ ቅጣት ሊወስኑ የሚችሉ ሥለመሆኑ የቅጣት አወሳሰን መመሪያ ቁጥር 1/2002 አንቀፅ 21(1) የወንጀል ሕጉ አንቀጽ 88(2)

Download Cassation Decision