118808 civil procedure/ execution of judgment/ jont and several debtors/ appeal

ሁለት ባለዕዳዎች በአንድነትና በነጠላ አንድን ዕዳ እንዲከፍሉ ከተፈረደባቸዉ ባለገንዘቡ ገንዘቡ እንዲከፈለዉ ሁለቱን ባለዕዳዎች በአንድነት ወይም አንደኛዉን ባለዕዳ ሙሉ ገንዘቡን እንዲከፍል ሊጠይቅ የሚችል ሥለመሆኑ በአንድነትና በነጠላ ኃላፊ ከሆኑት የፍርድ ባለእዳዎች አንዱ የፍርድ ባለዕዳ በዋናዉ ፍርድ ይግባኝ ጠይቆ የራሱን ኃላፊነት አስመልክቶ ፍርዱን አሽሮት ከሆነ ሙሉ እዳዉን ለመክፈል ኃላፊነት የሚኖርበት ይግባኝ ሳይጠይቅ በመቅረቱ ዋናዉን ፍርድ ባልተሻረለት ወይም ይግባኝ ጠይቆ ፍርዱ በጸናበት ሰዉ ላይ የሚሆን ስለመሆኑ ከፍ/ብ/ሕ/ቁ 1896፣ 1897

Download Cassation Decision