32144 extra contractual liability/ fatal accident/ damage/ future damage

ሞት ምክንያት ቀረ የሚባል ጥቅም የሚሰላው ከጠቅላላው የሟች ደሞዝ ላይ የሚቀነሱት በህግ የታወቁት ተቀናሾች ተቀንሰው የሚገኘውን የተጣራ ገቢ መሰረት በማድረግ ስለመሆኑ የህሊና ካሣ ከአንድ ሺህ ብር ሊበልጥ የማይችል ስለመሆኑ

Cassation Decision no. 32144