34906 extra contractual liability/ defamation

በሥራ ግንኙነት ውስጥ የቅርብ አለቃ የሆነ ሰው በሥሩ ያሉ ሠራተኞችን አስመልክቶ ለበላይ ኃላፊዎች የሚፅፈውና የሚልከው ሪፖርት ሥም ከማጥፋት ጋር በተያያዘ የፍትሐብሔር ሃላፊነት ሊያመጣበት የማይችል ስለመሆኑ

Cassation Decision no. 34906