23744 civil procedure/ pauper action/ appeal

ዳኝነት ሣይከፈል በነፃ ክስ እንዳቀርብ ይፈቀድልኝ በሚል አቤቱታ አቅርቦ ጥያቄው በፍ/ቤት ትዕዛዝ /ውሣኔ/ ውድቅ የተደረገበት ተከራካሪ ይግባኝ የማቅረብ መብት ያለው ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 32ዐ(1) (3)

Cassation Decision no. 23744