30704 civil procedure/ jurisdiction/ expropriation

አዋጅ ቁጥር 47/67“ን” መሠረት አድርጐ የምርጫ ቤቴ ተወስዷል /ተወርሷል/ በሚል የሚቀርቡ አቤቱታዎች ለኢትዮጵያ ፕራይቬታይዜሽን ኤጀንሲ ቀርበው መወሰን ያለባቸው ስለመሆኑ በመንግስታዊና በህዝባዊ ተቋማት ቁጥጥር ስር ያሉ ቤቶች ይመለሱልኝ እንዲሁም ውዝፍ ኪራይ ይከፈለኝ በሚል የሚቀርቡ አቤቱታዎች ላይ ውሣኔ መስጠት የኢትዮጵያ ፕራይቬታይዜሽን ኤጀንሲ እንጂ የፍ/ቤት ስልጣን ስላለመሆኑ

Cassation Decision no. 30704