26130 property law/ land law/ ownership

የከተማ ቦታ በግል ባለቤትነት ሊያዝ የማይችል ስለመሆኑ ግለሰቦች በመሬት ላይ ሊኖራቸው የሚችለው የይዞታ መብት እንጂ የባለቤትነት መብት ስላለመሆኑ ከጋብቻ በፊት በአንደኛው ተጋቢ የግል ይዞታ ሥር የነበረ መሬት ላይ በጋብቻ ወቅት የጋራ ቤት የተሰራ እንደሆነ ተጋቢዎቹ በመሬቱ ይዞታም ሆነ በቤቱ ላይ እኩል መብት የሚኖራቸው ስለመሆኑ

Cassation Decision no. 26130