29375 banking/ mortgage/ improvment on property

የማይንቀሳቀስ ንብረት በመያዣነት ከተሰጠ በኋላ በማይንቀሳቀሰው ንብረት ላይ የሚደረግ ማናቸውም የማሻሻል ሥራ የመያዣ ውሉ አካል ተደርጐ የሚወሰድ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 3066 አዋጅ ቁ. 97/90

Cassation Decision no. 29375