የውርስ ሀብት ተጣርቶ ወራሽነት እንዲረጋገጥ የቀረበ አቤቱታ ውድቅ ከተደረገ በኋላ በዳግም ዳኝነት እንዲታይ ቀርቦ ፍ/ቤት የቀደመውን ውሳኔ በመሻር በግማሽ የውርስ ሀብት ላይ ውርስ እንዲጣራና አቤቱታ አቅራቢዎች ወራሽ መሆናቸውን አረጋግጦ ውሳኔ ከሰጠ በኋላ ወራሾች በቀደመው ክርክር ውሳኔ የተወሰነበትን ተከራካሪ ንብረት ከህግ አግባብ ውጭ ስለያዘብን ይለቀቅልን በሚል ለበላይ ፍርድ ቤት የሚያቀርቡት አዲስ ክስ በዳግም ዳኝነት የቀረበ ነው በሚል ውድቅ የማይደረግ ስለመሆኑ  
የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህግ ቁጥር 5 

Download