71972 contract law/ construction contract/ construction specification/ variations
ከግንባታ ሥራ ውል ጋር በተገናኘ የሚከፈል ክፍያ የሥራው ባለቤት የሆነው አካል በግንባታው ሂደት የሥራ ትዕዛዞችን እየሰጠ የሥራውን አካሄድ የመወሰንና ሥራውን በሚፈቅደው አይነት እንዲፈፀም የሥራ ተቋራጩን የማዘዝ ስልጣን ያለው ስለመሆኑ፣ የሥራ ተቋራጩ ከሥራው ባለቤት ጋር የተደረገውን የግንባታ ሥራ ውል፣ በሥራው ባለቤት በተሰጡት ፕላኖች፣ ግንባታ ዲዛይን አይነቶችና የዋጋና የሥራ ማስታወቂያ መሠረት ግንባታውን የማካሄድ ግዴታ ያለበት በመሆኑ የሥራው ባለቤት በግንባታው ሥራ ውል ሰነዱ ላይ ከተመለከተው ክፍያ ውጪ በተጨማሪነት በባለቤቱ ፈቃድና ትዕዛዞች መሠረት ለተሠሩ ሥራዎች ክፍያ ለመክፈል አልገደድም በሚል የሚያቀርበው ክርክር ተቀባይነት የሌለው ስለመሆኑና በህጉ አግባብ በባለቤቱ የተሰጡ ተጨማሪ የሥራ ትዕዛዞች የሥራ ውሉ አካል ተደረገው የሚወሰዱ ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ህ/ቁ.3244,3225,(1)(2),3152(1),3266(1),3263,3265(3)
Every Ethiopian law,
one search away.
Legislation, case law, codes, research, and teaching materials — search the archive to find it in seconds.
Browse by type
Prefer to browse instead of search? Start here.
Legislations
Proclamations, regulations, and directives from federal and regional government.
1,200+ documentsCase Law
Decisions from the Cassation Division and other Ethiopian courts.
5,000+ decisionsCodes
The Civil Code, Criminal Code, Commercial Code, and other codified law.
8 codesResearch
Articles, theses, and commentary on Ethiopian law and legal reform.
300+ papersTraining Materials
Course modules and structured materials for legal education.
40+ modulesTeaching Materials
Lecture notes and reference material for law instructors.
60+ resourcesNew here? Try a plain-language search like maternity leave or a document number like proclamation 1234/2023.