80241 property law/ possessory action/ contract of rent
የሁከት ይወገድልኝ ክስ ለማቅረብ የሚቻለው አቤቱታ አቅራቢው ለክርክሩ መነሻ በሆነው ነገር በቀጥታ ወይም በጥበቃ ሥር የሆነ ይዞታ ሲኖረው ስለመሆኑ፣ የይዞታ ክስ የሚቀርበው ለክርክሩ መነሻ የሆነውን ንብረት በወቅቱ ለመያዝ ምንም አይነት መብት በሌለው ሰው ላይ ስለመሆኑ፣ የሁከት ይወገድልኝ ክስ የሚያቀርብ ሰው ንብረቱ በይዞታው ሥር የነበረና የሁከት ድርጊት ፈፃሚዉ የኃይል ተግባር በመጠቀም ወይም በሚስጥር ንብረቱን የወሰደበት መሆኑን ማስረዳት ያለበት ስለመሆኑ፣ የሁከት ተግባር ተፈጥሯል ለማለት ባለይዞታ የሆነው ሰው በይዞታው ሥር በሚገኘው ንብረት እንዳይገለገልበት ሌላ ሰው ጣልቃ ገብቶበት መሰናክል ወይም ረብሻ የፈጠረበት ስለመሆኑ መረጋገጥ ያለበት ስለመሆኑ፣ በህግ አግባብ በተደረገ የኪራይ ውል መነሻነት ይዞታን በእጁ ያደረገ ሰው (ተከራይ) ላይ አከራይ የሚያቀርበው የሁከት ይወገድልኝ ክስ ተቀባይነት የሌለው ስለመሆኑ፣
Every Ethiopian law,
one search away.
Legislation, case law, codes, research, and teaching materials — search the archive to find it in seconds.
Browse by type
Prefer to browse instead of search? Start here.
Legislations
Proclamations, regulations, and directives from federal and regional government.
1,200+ documentsCase Law
Decisions from the Cassation Division and other Ethiopian courts.
5,000+ decisionsCodes
The Civil Code, Criminal Code, Commercial Code, and other codified law.
8 codesResearch
Articles, theses, and commentary on Ethiopian law and legal reform.
300+ papersTraining Materials
Course modules and structured materials for legal education.
40+ modulesTeaching Materials
Lecture notes and reference material for law instructors.
60+ resourcesNew here? Try a plain-language search like maternity leave or a document number like proclamation 1234/2023.