101277 civil procedure/ cassation procedure/ leave to cassation/ time for cassation appeal

የሰበር አቤቱታ በህጉ በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት ሳይቀርብ ጊዜው ካለፈ የሰበር አቤቱታ ከመቅረቡ በፊት የይግባኝ ማስፈቅጃ ማመልከቻ መቅረብ ያለበት ሰለመሆኑ፤ አዋጅ ቁጥር 25/88 አንቀፅ 22(4) ፣ ፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 324

Download Cassation Decision