ሒሳብ አስተሣሣቢ የመመደብ ሥልጣን ያለው ዋናው ጉዳይ በዳኝነት አይቶ የመወሰን ስልጣን ያለውና የግራ ቀኙን ክርክር የሰጠው ፍ/ቤት ስለመሆኑ፣ አንድን ጉዳይ ለመወሰን የቀረቡት /የተሰጡት/ የሙያ አስተያየቶች ተቃራኒ ይዘት ባለበት ሁኔታ የአንድን ባለሙያ አስተያየት ብቻ በመቀበል መወሰን ተገቢ ስላለመሆኑ፣ ( የፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 136፣145/1/፣246፣248 እና 264