117608 insurance law

የመድን ውል ሽፋን ተጠቃሚ ለተገለገለበት ጊዜ በውሉ መሰረት የአርቦን ክፍያ መክፈል ያለበት ስለመሆኑ ፤ የአርቦን ክፍያ በአንድ ወር ጊዜ ባለመጠየቁ ውሉ እንደተቋረጠ ስለሚቆጠር ክፍያውን የመጠየቅ መብት፤ ጉዳት ከደረሰም ኃላፊነት ለመውሰድ አይገደድም ከሚል መደምደሚያ ለብድር (ዱቤ) ላይ ለተመሰረተ ግንኙነት ተፈፃሚ ሰላለመሆኑ ፤ የን/ሕ/ቁ 666 (4)

Download Cassation Decision