አሰሪ የተጠየቀን የስራ ስንብት ክፍያን በተመለከተ አጠቃላይ ተቃውሞ አቀርቦበት እያለ ፤ ጉዳዩ የቀረበለት ፍ/ቤት ሰሌቱን በተመለከተ አልተቃወመም በሚል በመተርጎም በሰራተኛው የተጠየቀን የስንብት ክፍያ ዳኝነት ሙሉ በሙሉ በመወሰን የሚሰጥ ዳኝነት ተገቢ ስላለመሆኑ ፤ፍ/ቤቱ በሕጉ አግባብ አስልቶ መጠኑን ሊወሰን የሚገባ ሰለመሆኑ ፤ አዋጅ ቁ.377/96 አንቀፅ 40 (1 እና 2)
← Back to Search
119694 labor law dispute/ civil procedure/ denial/ payment
- Details
- Hits: 2755