122595 criminal law/ custom duty/ confiscation

ማ ንኛውም ሰው አግባብነት ካለው አካል ፍቃድ ባላገኘበት ሁኔታ የተሸከርካሪውን የሞተር፣ የሻንሲ ቁጥር እና መሠለ መረጃዎችን የመቀየር ተግባር የፈጸመ ከሆነ አደራጎቱ የተከለከለና በወንጀል ህግ ተጠያቂነትን የሚያስከትል ስለመሆኑ፣ አንድ ተሽከርካሪ የጉምሩክ ሕግን በመተላለፍ በህገወጥ መንገድ ወደ ሃገር ውስጥ መግባቱ በበቂ ማስረጃ የተረጋገጠ ከሆነ የጉምሩክ አዋጅ በሚደነግገዉ አግባብ መኪናዉ በመንግስት ከመወረስ ሊድን የሚችልበት ሁኔታ ስላለመኖሩ የጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 622/2001 104/3/ /ሀ/ ፤ ስለተሽከርካሪዎች መለያ፤መመርመሪያ እና መመዝገቢያ የወጣ አዋጅ ቁጥር 681/2002 አንቀጽ 42/5/ እና 48/2/

Download Cassation Decision