129534 contract law/ administrative contract/ cancellation

አ ንድ ውል በይዘቱ የአስተዳደር ውል ሲሆን የአስተዳደር አካል ወይም መንግስት ውሉን ለመሰረዝ መብት ያለው ስለመሆኑና ሌላኛው ወገን በውሉ መፍረስ የደረሰበት ጉዳት ካለ ከመጠየቅ በስተቀር ውሉ እንዲሻሻል ሆነ ለስራ ማስኬጃ የተቀበለውን ቅድመ ክፍያ ላለመመለስ የሚያቀርበው መከራከሪያ ተቀባይነት የሌለው ስለመሆኑ፡- የፍ/ብ/ ህ/ቁጥር 1815፣3180 እናአ ንድ ውል በይዘቱ የአስተዳደር ውል ሲሆን የአስተዳደር አካል ወይም መንግስት ውሉን ለመሰረዝ መብት ያለው ስለመሆኑና ሌላኛው ወገን በውሉ መፍረስ የደረሰበት ጉዳት ካለ ከመጠየቅ በስተቀር ውሉ እንዲሻሻል ሆነ ለስራ ማስኬጃ የተቀበለውን ቅድመ ክፍያ ላለመመለስ የሚያቀርበው መከራከሪያ ተቀባይነት የሌለው ስለመሆኑ፡- የፍ/ብ/ ህ/ቁጥር 1815፣3180 እና 3181

Download Cassation Decision