በ አፈፃፀም ሂደት ንብረቴ አላግባብ ተሸጠ ወይም መብቴ ተጎዳ የሚል ሰው ፤ አቤቱታውን አፈፃፀሙን ለያዘው ፍርድ ቤት ወይም አፈፃፀሙን የያዘው ፍርድ ቤት ስህተት የፈፀመ ነው በማለት በይግባኝ እንዲታረም ማድረግ እንጂ የአፈፃፀሙ መዝገብ ከተዘጋ እና አመታት ካለፉ በኃላ መብቴ ይከበረልኝ በማለት አዲስ ክስ ማቅረብ የማይችል ስለመሆኑ፤ በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 404 እና 231(1) (ሀ)