133708 civil procedure/ intervention/ opposition/ liquidation of succession

አ ንድ ወራሽ በሟች የውርስ ንብረት ከሌሎች ወራሾች ጋር እንዲጣራ በግልፅ ተስማምቶና ውክልና ሰጥቶ በሚጣራው የውርስ ፋይል ተሳታፊ ሆኖ እያለ ከሚጣራው ንብረት ላይ የግል ንብረት ያለ በመሆኑ በፍ/ብ/ስ/ስ/ህ/ቁ.41 መሰረት ጣልቃ ገብቼ እንድከራከር እንዲፈቀድልኝ በማለት የሚያቀርበውን ጥያቄ ፍርድ ቤቱ በውርስ አጣሪ ተጣርቶ የቀረበውን ሪፖርት ተቀብሎና መርምሮ ተገቢውን ውሳኔ ከመስጠት ባለፈ የጣልቃ ገብ ክርክሩን ሊቀበለው የማይገባ ስለመሆኑ፡- የፍ/ሕ/ቁ. 947

Download Cassation Decision