137831 civil procedure/ appeal procedure/ new claims

•ይ ግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት በተለይ ካልፈቀደ በቀር ይግባኝ ባይ በይግባኝ ማመልከቻ ላይ ዘርዝሮ ያልገለጸውን አዲስ ነገር በማንሳት ወይም መሠረት በማድረግ ለመከራከር የማይችል ስለመሆኑ፡- •ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት በይግባኝ ማመልከቻ ተዘርዝሮ ከተገለጸ ወይም ክርክር ከተነሳበት ውጭ በሆነ ነገር ፍርድ መስጠት የማይችል ስለመሆኑ፡- የፍትሐብሔር ሥነ ሥርዓት ህግ ቁጥር 328 /2/፤328 /3/

Download Cassation Decision