137853 law of succession/ adoption/ Oromia

በ ፍርድ ቤት ቀርቦ የፀደቀ ወይም ተቀባይነት ያገኘ የጉዲፈቻ ውልን መሰረት በማድረግ ወራሽነትን ያረጋገጠ ወገን የውርስ ንብረት ድርሻን ለማግኘት ያቀረበው ጥያቄ ቀድሞ በጉዲፈቻ ውል የፀደቀበት ውሳኔ መብቴ ተነካ በሚል ወገን በቀረበ መቃወሚያ መሰረት እንዲፈርስ እንዲሻር ባልተደረገበት የውርስ ድርሻ ክፍያ ጥያቄው ውድቅ ማድረግ ህግን መሰረት ያላደረገ በ ፍርድ ቤት ቀርቦ የፀደቀ ወይም ተቀባይነት ያገኘ የጉዲፈቻ ውልን መሰረት በማድረግ ወራሽነትን ያረጋገጠ ወገን የውርስ ንብረት ድርሻን ለማግኘት ያቀረበው ጥያቄ ቀድሞ በጉዲፈቻ ውል የፀደቀበት ውሳኔ መብቴ ተነካ በሚል ወገን በቀረበ መቃወሚያ መሰረት እንዲፈርስ እንዲሻር ባልተደረገበት የውርስ ድርሻ ክፍያ ጥያቄው ውድቅ ማድረግ ህግን መሰረት ያላደረገ ስለመሆኑ የኦሮሚያ ብ/ክ/መ/ ቤተሰብ ህግ አዋጅ ቁጥር 69/1995 በአዋጅ ቁጥር 83/96 እንደተሻሻለ አንቀጽ 202. የፍ/ብ/ስ/ስ/ቁ. 41፣358

Download Cassation Decision