139385 commercial law/ share company/registration of share transfer

በ አክሲዮን ዝውውር ማመልከቻ ሰነድ ላይ የአክስዮን ማህበሩ ማህተም ማረፉ አልያም ዝውውሩ ፀድቋል ወይም ተመዝግቧል የሚል ምልክት መደረጉ ብቻውን በንግድ ህግ ስር በአዛዥ ሁኔታ የተቀመጠውን በባለአክሲዮኖች መዝገብ የመመዝገብ ግዴታን የማይተካ ወይም ቀሪ የማያደርግ ስለመሆኑ የንግድ ህግ 331 (1) እና 341 (2)

Download Cassation Decision