140538 rural land/ period of limitation/ Oromia

በ ኦሮሚያ የገጠር መሬት አጠቃቀም ለረጅም ጊዜ በሌላ ሰው የተያዘና ጥቅም ላይ ሲውል የነበረን የገጠር መሬት የተያዘው ሕገወጥ ውልን መሰረት በማድረግ መሆኑ እስካልተረጋገጠ ድረስ መሬቱ እንዲለቀቅ የሚቀርብ ክስ በአስራ ሁለት ዓመት ይርጋ የሚታገድ ስለመሆኑ፣ የኦሮሚያ የገጠር መሬት አጠቃቀም እና አስተዳደር ደንብ ቁጥር 151/2005 አንቀጽ 32

Download Cassation Decision