143334 labor law dispute/ bankruptcy/ termination of contract of employment

አንድ ድርጅት በመክሰር ወይም በሌላ ምክንያት ለዘለቄታው መዘጋት ሠራተኞችን የሥራ ውልን ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ለማቋረጥ የሚያስችል ሲሆን መረጋገጥ ያለበት መሰረታዊው ነጥብ የአሰሪው ድርጅት ለዘለቄታው መዘጋት ስለመሆኑ አዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀፅ 24(4)

Download Cassation Decision