146727 criminal law/ bail/ appeal

ተ ከሳሽ በዋስትና ወረቀት እንዲለቀቅ ጠይቆ የሥር ፍ/ቤት የተከሳሽን የዋስትና መብት ጠብቆ ዓቃቤ ሕግ ባቀረበው ይግባኝ መነሻነት ይግባኝ ሰሚው ፍ/ቤት የሥር ፍ/ቤት የተከሳሽን የዋስትና መብት በመጠበቅ የሰጠውን ውሳኔ በመሻር በሰጠው ውሳኔ ላይ ተከሳሽ ይግባኝ ማቅረብ የሚችል ስለመሆኑ፡- የወ/መ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 75/2

Download Cassation Decision