የበታች ፍርድ ቤቶች ውሣኔ በሰበር ችሎት የተሻረ ሲሆን በውሣኔው መብቱ የተነካ ወገን በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ 358 መሰረት ለሰበር ችሎት መቃወሚያ ማቅረብ የማይችል ስለመሆኑ፣ መብታቸው የተነካ ወገኖች ሊስተናገዱ ስለሚችሉበት አግባብ፣ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 35ኢ.ፌ.ዴ.ሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 80(3)(ሀ) አዋጅ ቁ. 25/88 አንቀጽ 1