አንድ ሠራተኛ ወደ ሥራ ሲሄድና ከሥራ ወጥቶ ወደቤቱ ሲመለስ አሰሪው በመደበው የመጓጓዣ አገልግሎት ሲጠቀም አደጋ የደረሰበት መሆኑ ከተረጋገጠ ሦስተኛ ወገኖች ለአደጋው ያደረጉት አስተዋፅኦ መኖር አሰሪው የጉዳት ካሣ ላለመክፈል እንደመከላከያ ሊሆነው ስላለመቻሉ እና የጉዳት ካሣው በጉዳት የተነሣ ህይወቱን ላጣው ሠራተኛ ጥገኞች የሚከፈልበት አግባብ አዋጅ ቁ. 377/96 አንቀፅ 95/2/ 96/1/ 98/2/ 97/1/ 1ዐ7/1//ሐ/ 11ዐ/ 112